የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት

ምዕራፍ ስድስት

ክፍል ሁለት: የፌዴሬሽንምክርቤት

አንቀጽ 61 የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት

 1. የፌዴሬሽን ምክር ቤት በፌዴራሉ መንግሥት አባል ክልሎች የሚገኙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣
 2. ሕዝቦችየሚልኩዋቸውአባላትየሚወከሉበትምክርቤትነው፡፡
 3. እያንዳንዱብሔር፣ብሔረሰብ፣ሕዝብቢያንስአንድተወካይይኖረዋል፤በተጨማሪምየብሔርወይም
 4. ብሔረሰቡአንድሚሊዮንሕዝብአንድተጨማሪወኪልይኖረዋል፡፡
 5. የፌዴሬሽንምክርቤትአባላትበክልልምክርቤቶችይመረጣሉ፤የክልልምክርቤቶችበራሳቸውወይምበቀጥታበሕዝብእንዲመረጡ
 6. በማድረግየፌዴሬሽንምክርቤትአባልእንዲወከሉያደርጋሉ፡፡

አንቀጽ62 የፌዴሬሽኑምክርቤትሥልጣንናተግባር

 1. ምክርቤቱሕገመንግሥቱንየመተርጐምሥልጣንይኖረዋል፡፡
 2. የሕገመንግሥትጉዳዮችአጣሪጉባኤንያደራጃል፡፡
 3. የብሔሮች፣ብሔረሰቦች፣ሕዝቦችየራስንዕድልበራስየመወሰንእስከመገንጠንመብትንበተመለከተ
 4. በሚነሱጥያቄዎችላይበሕገመንግሥቱመሰረትይወሰናል፡፡
 5. በሕገመንግሥቱየተደነገገውየሕዝቦችእኩልነትናበሕዝቦችመፈቃቀድላይየተመሰረተአንድነት
 6. ሥርእንዲሰድናእንዲዳብርያደርጋል፡፡
 7. ከሕዝብተወካዮችምክርቤትጋርበጣምራየተሰጡትንሥልጣኖችያከናውናል፡፡
 8. በክልሎችመካከልለሚነሱአለመግባባቶችመፍትሄይፈልጋል፡፡
 9. የክልሎችናየፌዴራሉመንግሥትየጋራተብለውየተመደቡገቢዎችበሁለቱመካከልየሚከፋፈሉበትን፤
 10. እንዲሁምየፌዴራሉመንግሥትለክልሎችድጐማየሚሰጥበትንቀመርይወስናል፡፡
 11. በሕዝብተወካዮችምክርቤትሕግሊወጣላቸውየሚገቡየፍትሐብሔርጉዳዮችንይለያል፡፡
 12. ማንኛውምክልልይህንሕገመንግሥትበመጣስሕገመንግሥታዊሥርዓቱንአደጋላይየጣለእንደሆነየፌዴራሉመንግሥትጣልቃእንዲገባያዛል፡፡
 13. የምክርቤቱንየተለያዩቋሚናጊዜያዊኮሚቴዎችያቋቁማል፡፡
 14. ምክርቤቱየራሱንአፈጉባኤናምክትልአፈጉባኤይመርጣል፤የራሱንየሥራአፈጻጸምናየውስጥአስተዳደርደንብያወጣል፡፡

አንቀጽ63 የፌዴሬሽንምክርቤትአባላትመብት

 1. ማንኛውምየፌዴሬሽኑምክርቤትአባልበማናቸውምየምክርቤቱስብሰባላይበሚሰጠውአስተያየትወይም
 2. ድምጽምክንያትአይከሰስም፤አስተዳደራዊእርምጃምአይወሰድበትም፡፡
 3. ማንኛውምየፌዴሬሽኑምክርቤትአባልከባድወንጀልሲፈጽምእጅከፍንጅካልተያዘበስተቀርያለምክርቤቱፈቃድአይያይዝም፤በወንጀልምአይከሰስም፡፡

አንቀጽ64 ውሳኔዎችናየሥነሥርዓትደንቦች

 1. የፌዴሬሽኑምክርቤትምልዓተጉባኤየሚኖረውከአባላቱሁለትሦስተኛውየተገኙእንደሆነነው፡፡
 2. ማናቸውምውሳኔየሚያልፈውስብሰባላይከተገኙትየምክርቤቱአባላትከግማሽበላይድምጽሲደገፍብቻነው፡፡
 3. አባላትድምጽመስጠትየሚችሉትበአካልሲገኙብቻነው፡፡

አንቀጽ65 ስለበጀት

የፌዴሬሽኑምክርቤትበጀቱንለሕዝብተወካዮችምክርቤትበማቅረብያስወስናል፡፡


አንቀጽ66 የምክርቤቱአፈጉባኤሥልጣን

 1. የፌዴሬሽኑምክርቤትአፈጉባኤየምክርቤቱንስብሰባዎችይመራል፡፡
 2. ምክርቤቱንበመወከልጠቅላላየአስተዳደርሥራዎችንይመራል፡፡
 3. ምክርቤቱበአባሎቹላይየወሰነውንየዲስኘሊንእርምጃያስፈጽማል፡፡

አንቀጽ67 ስብሰባናየሥራዘመን

 1. የፌዴሬሽኑምክርቤትቢያንስበዓመትሁለትጊዜይሰበሰባል፡፡
 2. የፌዴሬሽኑምክርቤትየሥራዘመንአምስትዓመትይሆናል፡፡

አንቀጽ68 በሁለቱምምክርቤቶችአባልመሆንየማይቻልስለመሆኑ

 • ማንኛውምሰውበአንድጊዜየሕዝብተወካዮችምክርቤትእናየፌዴሬሽኑምክርቤትአባልሊሆንአይችልም፡፡