Government Service Requriements
Government Services
Back
የመኪና ሽያጭ ማካሄድ
አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
- የሻጭና የገዥ የሽያጭ የመንደር ውል ማቅረብ
- የባለ ንብረት ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ
- የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ ማቅረብ
- ሊብሬ ማቅረብ
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
- የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ በመግዛት መሙላት
- የተሞላውን ፎርም ስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ
- የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል
- ባለ 5 ብር ቴምብር ገዝቶ ማቅረብ
- በስም ዝውውር ቢሮ እንደ መኪናው አገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል
- የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራል
- የሚመለከተው አካል የሚመለከተውን ሽያጭ ያጸድቃል
Tajajila
-
አዲስ መንጃ ፈቃድ ማውጣት
-
የእድሳት ፈቃድ የመስጠት አገልግሉት
-
የግንባታ ፈቃድና ድጋፍ የመስጠት አገልግሎት
-
ኃይል ማሳደግ ወይም ማሳነስ
-
አምራቾችን በህብረት ስራ ማደራጀት
-
ለኮድ 1 እና 3 /ለንግድ ተሽከርካሪዎች/ ውል መስጠት
-
ለኮድ 2 /ለቤት ተሽከሪካሪዎች/ ውል መስጠት
-
መስመር ላይ የተቀጡ ተሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ለመቀበል
-
ሣይታደስ ለቆየ መንጃ ፈቃድ እድሳት መጠየቅ
-
በመኪና መያዣነት የሚደረግ ውል መስጠት
— 10 Items per Page