Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

የመንጃ ፈቃድ ወደ ሌላ ክልል ማዘዋወር

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • የመንጃ ፈቃዱን ማቅረብ
 • 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ
   

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ በመግዛት መሙላት
 2. የተሞላውን ፎርም በመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ማቅረብ
 3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል
 4. በዛው ቢሮ የማዛወሪያ 50 ብር ይከፈላል
 5. በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል
 6. የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራልሚ
 7. የመለከተው አካል ሁኒታውን ከመረመረ በኃላ ዝውውር እንዲፈፀም የሚያስችል ደብዳቤ ይልካል
 8. ደብዳቤውን ፖስታ ቤት ይዞ በመሄድ ወደ ሚፈልግበት ክልል ይልካል
 9. የላከበትን ደረሰኝ በመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ያቀርባል
 10. የሚሄድበት ሀገር ሄዶ መንጃ ፈቃዱን ይወስዳል