Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

ስም ማዘዋወር

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • ከውልና ማስረጃ የፀደቀ ውል ማቅረብ
 • ሊብሬ ማቅረብ
 • 2 ጉርድ ፎቶ ማቅረብ
 • 2% የተከፈለበት ደረሰኝ ማቅረብ
 • ግምት የተገመተበት ደረሰኝ ማቅረብ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከስም ዝውውር ቢሮ በመግዛት መሙላት
 2. የተሞላውን ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ
 3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል
 4. ውክልና ከሆነ የወካይ/ የተወካይ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ
 5. ባለ 5 ብር ቴምብር ገዝቶ ማቅረብ
 6. የሚመለከተው አካል ለተጠቀሠው አገልግሎት የስም ዝውውሩን ያፀድቃል