Government Services Government Services

Back

ለገበሬዎች ስልጠና መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ማመልከቻ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ሀላፊ ጋር በመሄድ ማመልከቻ ያቀርባል
  2. ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ሀላፊ ጋር ማመልከቻው ይቀርብለታል 
  3. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል 
  4. በጠየቀው የስልጠና መሠረት ባለሙያ ይመደብለታል
  5. በመጨረሻም ስልጠና ይሠጠዋል

Government Service Requirements Government Service Requirements