Government Services Government Services

አዲስ መንጃ ፈቃድ ማውጣት

የመንጃ ፈቃድ አይነቶች

 1. ሞተር ሳይክል
 2. አውቶ ሞቢል
 3. ታክሲ 1
 1. ታክሲ 2
 2. የህዝብ 1
 3. የህዝብ 2
 1. ደረቅ ጭነት 1
 2. ደረቅ ጭነት 2
 3. ደረቅ ጭነት 3
 1. ፍሳሽ 1
 2. ፍሳሽ 2
አገልግሎት ላይ ያሉ የመ.ፈ.አይነቶች የጽሁፍ ስልጠና ሰዓት የተግባር /የመኪና/ስልጠና የአገልግሎቶቹ ክፍያ የትምህርት ደረጃ ዕድሜ
አውቶ ሞቢል 54.50 30 ሰዓት 2365 4ኛ ክፍልና በላይ 18 ዓመትና በላይ
ደረቅ ጭነት 1 60.50 35 ሰዓት 3075 8ኛ ክፍልና በላይ 21 ዓመትና በላይ
ደረቅ ጭነት 2 60.50 50 ሰዓት 5375 8ኛ ክፍልና በላይ 24 ዓመትና በላይ
ደረቅ ጭነት 3 60.50 65 ሰዓት 8428 8ኛ ክፍልና በላይ 24 ዓመትና በላይ
ታክሲ 2 79.50 30 ሰዓት 2735 8ኛ ክፍልና በላይ 25 ዓመትና በላይ
የህዝብ 1 79.50 45 ሰዓት 3935 8ኛ ክፍልና በላይ 24 ዓመትና በላይ

አገልግሎትን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ
 • 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ 
 • የትምህርት ማስረጃ

Pages: 1  2  


Government Service Requriements Government Service Requriements

Business Process Requriements is temporarily unavailable.