Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

ቤት ከእዳ ነፃ መሆኑን ማረጋገጫ መጠየቅ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  1. የማመልከቻ ደብዳቤ ለገቢዎች አወሳሰንና አሠራር ቢሮ ያቀርባሉ
  2. የማመልከቻውን ደብዳቤ የሚመለከተው አካል ይመለከታል
  3. የቤት ግብር የከፈሉበትን በዛው ቢሮ ይቀርባሉ
  4. በዛው ቢሮ የሚመለከተው አካል የቤት እዳ ነፃ መሆኑ ማረጋገጫ ይሠጣል