Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

የትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ አገር ዜጐች መታወቂያ መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

 • ከአንድ አመት በለይ የሆነ ህጋዊ ፓስፖርት
 • ፓስፖርትና የፓስፖርት ቪዛ ገፅ ኮፒ
 • የልደት ሠርተፍኬት
 • ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለደ ከሆነ ከማዘጋጃ ቤት /ከክፍለ ከተማ
 • የተወለደው ከኢትዮጵያ ውጪ ከሆነ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ
 • ትውልደ ኢትዮጵያ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከሚገኝበት ቀበሌ መታወቂያ /የእናት/ የአባት የትውልድነት መታወቂያ/ ማስረጃ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

 1. የውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ መቅረብ  የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባል
 2. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
 3. ሒሳብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ  ይዘጋጅለታል
 4. በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሳብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል
 5. በውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል
 6. መክፈሉ ይረጋገጣል
 7. በመጨረሻም በዕዛው ክፍል የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ይሠጠዋል

አገልግሎቱ የሚሠጥባቸው ቦታዎች

 • በዋና መምሪያው
 • በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች
 • በኤምባሲ/በኮንስላር ቢሮዎች