Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

የግብርና ግብአት ጥራት ቁጥጥርና ሠርተፍኬት መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ጥያቄ ማቅረብ 

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. የግብርና ግብአት ጥራት ቁጥጥር ቢሮ ማመልከቻ ማቅረብ
  2. ማመልከቻውን በዛው ቢሮ የሚገኝ ባለሙያ ይመለከታል 
  3. በዛው ቢሮ የመስክ ቁጥጥር እቅድ ይወጣል 
  4. የመስክ ቁጥጥር ይከናወናል 
  5. ለግብአትነት ሊውል ካልቻለ ዘር ከሆነ ለግብአት ፍጆታ እንዲውል ይደረጋል 
  6. ዘር ካልሆነ ቁጥጥሩ ይቆማል 
  7. ለግብአት ሊውል ከቻለ የግብአት ምርት ዝግጅት ክትትል ይደረጋል 
  8. የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ይሠጣቸዋል