Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

ለገበሬዎች የእርሻ ተባይ ስጋት ትንተና አገልግሎት መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የተባዩን ምንነት ማሳወቅ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. የስጋት ትንተና ቴክኒክ ኮሚቴው የተሠበሠበውን መረጃ ይገመግማል
  2. የኳራንቲን ተባይ ከሆነ የስጋት ትንተና የሚሠራበት ተባይ በአገር /በአካባቢው መኖሩንና ስርጭቱን ማወቅ
  3. ስጋት ትንተና የሚሠራበት ተባይ በአካባቢው መኖሩን ማረጋገጥ
  4. የስርጭቱን ወሰን መለየት
  5. የመከላከል እርምጃ እየተወሠደ ካልሆነ
  6. ሊያደርስ የሚችለውን ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ይዳሠሳል
  7. የተባዩን መቆጣጠሪያ አማራôች መገምገምና ቁልፍ መቆጣጠሪያዎች ይወሠናሉ
  8. አስፈላጊ ከሆነ ሪፖርቱን ለሚመለከተው ይላካል 
  9. ወደ መረጃ ቋት ይላካል