Government Services Government Services

Back

ለስደተኞች አስቸኳይ የጉዞ ሰነድ መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ከስደተኛ እና ከስደት ተመላሽ አስተዳደር የድጋፍ ደብዳቤ
  • የማመልከቻ አቅራቢው ከአስራ ስምንት /18/ ዓመት በታች ከሆነ በተጨማሪ የልደት ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. የውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ መቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባል
  2. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
  3. ሒሳብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል
  4. በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሳብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል
  5. በውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል
  6. መክፈሉ ይረጋገጣል
  7. በመጨረሻም በዕዛው ክፍል አስቸኳይ የጉዞ ሰነድ ይሠጠዋል

Government Service Requirements Government Service Requirements